የበጎ አድራጎታቸን በየዓመቱ የገንዘብ እና የዓይነት ድጋፍ ከምዕመናን እንዲሁም በሀገር ውስጥ እና ከሀገር ውጪ ያሉ በጎ አድራጊዎችን በማስተባበር በገዳም ላሉ መነኮሳት ለሱባኤ መያዣ የሚሆኑ ነገሮችን ማለትም በሶ፣ ሽንብራ፣ ስኳር፣ ሻይ ቅጠል፣ ጨው፣ የልብስ ሳሙና እና የመሳሰሉት ለገዳማውያን እናቶች እና አባቶች የሚሰጡ ደጋፎችን በማሰባሰብ እንለግሳለን።
© Copyright 2024 Finot Charity - All Rights Reserved