web creation software

ሌላው በበጎ አድራጎታችን በድንገት በተለያየ ምክነያት ተቸግረው ለሚመጡ ሰዎች የተለያዩ እገዛዎች ይደረጋሉ። በዚህ መንገድ የሚደረጉ እርዳታዎች የተለያየ አይነት ይዘት ያላቸው ናቸው። በዚህም ስር የሚካተቱ አንዳንድ ሰራዎች፦

  1. ለክፍለ ሃገር ትራንስፖርት መሄጂያ ያጡ ሰዎችን ትራንስፖርት ወጪ ይሸፍናል
  2. በድንገተኛ ችግር ምክነያት የቀለብ ችግር የደረሰባቸውን ሰዎች ያግዛል
  3. በቤተሰብ መሃል የሚፈጠሩ ችግሮችን ከካህናት አባቶች ጋር በመሆን በእርቅ ለመፍታት ጥረት ይደረጋል
  4. በድንገተኛ ችግር ምክንያት የቤት ኪራይ መክፈል ያቃታቸውን ሰዎች ያግዛል
  5. ሌሎችም መሰል አገልግሎቶችን እንደየሰዎች ሰዎች ችግር አይነት ያግዛል

© Copyright 2024 Finot Charity - All Rights Reserved